እንበይ ነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ/2/ አመ ወእመ ኩሉ ጥጥዓም ሞት አዘዘ ወልድ በርቱእ ቃሉ/2/ ትርጉም፡- በፍርድ እንደማያዳላ እወቁ የእርሱ እናትና የሁሉ እናት ሞትን ያድናል ኪዳን ምሕረት/2/