ጊዜ እረፍታ ለድንግል ለማርያም/2/ በልእልና ወረደ እግዚአብሔር በልእልና ወረደ እግዚአብሔር /2/ ሞትሰ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ/2/ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ/4/ ትርጉም፡-ሞትማ ለሚሞተው ሰው ይገባዋል የማርያም ሞት ግን /2/ በጣም ያስገርማል/2/