ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ/2/ ተናገራ እዝራ በመሠንቆ ዳዊት ዘመራ/2/ ተናገራ እያጫወታት ዳዊት ዘመራ ተናገራ ሳታውቀው አለፈ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ያ መልአከ ሞት ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናጋራ ዳዊት ዘመራ/2/ ተናገራ ውኆች ቀለም ሆነው ዳዊት ዘመራ ተናገራ እንጨቶች ብእር ዳዊት ዘመራ ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ/2/ ተናገራ ቢጽፉት አያልቅም ዳዊት ዘመራ ተናገራ የማርያምን ክብር ዳዊት ዘመራ