መርዓዊ ሰማያዊ /2/ ለእመ ገብረ በዓለ/2/ ይኑሩ በሰላም /3/ ጸንተው ዘለዓለም/2/ ደናግል ተነሡ ያዙ መብራቱን ሙሽሪው ደረሰ አጉል እንዳንሆን አዝ --- ወንጌልን ይዘዋል ጐዳናቸው ያምራል ዓላማው መልካም ነው እነ እርሱን እንምሰል አዝ --- የድካም ዋጋቸው /2/ ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው አዝ --- የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን ካህኑ ይባርኳት ቡርክት ሰው ትሁን አዝ ---