ይደሰት ሙሽራው በሥርዓተ ተክሊል ሲያገባ /2/ አሸበረቀ ደመቀ አጌጠ ሙሽራው አበባ/2/ በሥጋ ወደሙ ፍጹም እንዳዘዘው ወንጌሉ እኸ በሙሽሪት ነው ያማረው /2/ሥርዓተ ተክሊሉ/2/