ጸጋ ነሣእነ ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ /2/ ኪያከ እግዚኦ ነአኩት ወንሴብሐከ እግዚአብሔር /2/ ጸጋን ተቀበልን ሕይወትንም አገኘን በመስቀሉ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል /2/ አቤቱ አንተን (2) እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር /፪/