መርዓዊ ስቡሕ ዘለዓለም/2/ ወእስከ ለዓለም /2/ ንጉሥ ውእቱ /2/ በገሊላ አውራጃ ከሠርግ ቤት ገብቶ/2/ ጋብቻን ባርኮታል ቀድሶ አዘጋጅቶ/2/ አዳምን ብቻውን አትኑር ሲለው ከጐኑ በመፍጠር ሔዋንን ሰጠው/2/ በግላዊ ኑሮ የትም ከመኮብለል በአንድ አካል አንድ አምሳል ጋብቻ ይሻላል/2/