ደስ አለው ጌታ በሙሽሮች ደስ አለው ጌታ/2/ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አለው ጌታ/2/ ደስ አላት ድንግል በሙሽሮች ደስ አላት ድንግል /2/ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አላት ድንግል /2/