colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ኢያቄም ወሐና

ደስ አላቸው ሙሽራው ሙሽሪት/2/ እግዚአብሔር ስላባረካቸው/2/ ደስ አላቸው የልባቸው ምክር ደስ አላቸው የብቻቸው ምሥጢር ደስ አላቸው ዛሬ ተፈጽሟል ደስ አላቸው በቤተክርስቲያን ደስ አላቸው እርሱ በፈቀደ ደስ አላቸው አገናኝቷቸዋል ደስ አላቸው ቅዳሴው ሲቀደስ ደስ አላቸው ዝማሬው ሲዘመር ደስ አላቸው ሲባረኩ በአምላክ ደስ አላቸው ለዚህ ክብር በቅተው ደስ አላቸው ተክሊል ሲቀዳጁ ደስ አላቸው ቁርባን ተቀብለው ደስ አላቸው ከዝሙት ጠብቆ ደስ አላቸው ከዓለም ፈተና ደስ አላቸው ወደቤቱ ጠርቶ ደስ አላቸው ለቅዱስ ጋብቻ ደስ አላቸው ስለመረጣቸው ደስ አላቸው የወንጌልንም ቃል ደስ አላቸው በመፈጸማቸው