የኢትዮጰያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ልጆች ናቸው እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው እንቀበላቸው አዝ --- ይኸውና በድንግልና ፈጸሙ በሥጋ ወደሙ ለዚህ እድል ተዘጋጁ የክብር አክሊል ተቀዳጁ አዝ --- እልል በሉ ሚዜዎቹ አብሮ አድጉ ጓደኞቹ እልል በሉ ሚዜዎቿ አብሮ አደጓ ጓደኞቿ