ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር/2/ እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም/4/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ/2/ በሥጋ ወደሙ ልጆችሽ አንድ ሆነዋል ዛሬ/2/ በሥጋ ወደሙ በተክሊሉ የተሳሰረ/2/ በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ/4/ እመቤታችን እናታችን ማርያም/2/ ከእነርሱ አትለይ ሁልጌዜ ለዘለዓለም/4/ አዝ --- ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመሔር/2/ እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስከለዓለም/4/