colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የቃናው ደስታ

የቃናው ደስታ ዛሬ ተደገመ ጌታ ከእናቱ ጋር በሠርጉ ታዳመ የዘላላም አምላክ ስላለ በዚህ ቤት ሙሽራው መሽሪት አገኙ በረከት መርዓት ተሸልማ የድንግልና አክሊል እዩት ሥርዓቱን እጅግ ያስደስታል አንድ አካል ሙሽሮች እዩአቸው ሲያበሩ በወንጌሉ በተክሊሉ ሄዱ እየተመሩ እንግዳቸው ብዙ ድንኳናቸው ሙሉ ጌታ ከእናቱ ጋር አለ በመሃሉ የወይን ጋኖቹ ዛሬ ሙሉ ናቸው አማኑኤል ድንግል ማርያም ስላሉ ቤታቸው በክብር ታጅቦ ሲመጣ መርዓዊ እጅግ ያስደስታል አይደለም ምድራዊ ዛሬም በዚህ ድንኳን ደስታ ተደረገ በአማኑኤ በአምለካችን ስለተባረከ በተክሊል በቁርባን የሆነው አንድነት አይነጣጠልም ዳግም ወደ ሁለት ሙሽሪት ሙሽራው ተደሰቱ ዛሬ በሠርጋቸው ተገለጠ የእምነታችሁ ፍሬ