ሶበ ሰማእነ ዜናከ መጻእነ ኀቤከ/2/ መጻእነ/4/ እንደ ሰብአ ሰገል ነገሥተ ምሥራቅ ዝናህን ለመስማት መጣን ልንጠየቅ አንደ ሰብአ ሰገል ነገሥተ ምሥራቅ ዝናሽን ለመስማት መጣን ልንጣይቅሽ ብቻህን ስላየህ ቢወድህ ፈጣሪ ፈጠረልህ ለአንተ አጽናኝ አማካሪ የወንጌልን ትእዛዝ በመፈጸምህ ለዚህ ክብር በቃህ በድንግልናህ የወንጌልን ትእዛዝ በመፈጸምሽ ለዚህ ክብር በቃሽ በድንግልናሽ አንቺ ቤተልሔም ቤተክርስቲያን ሁለቱን አዋሐድሽ በቅዱስ ቁርባን