colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አምሮ ሲያበራ

አምሮ ሲያበራ ኑ ተመልከቱ/2/ በእግዚአብሔር ክብር ሲሞላ ቤቱ/2/ ማነው የገባው በዚህ ጣሪያ ስር ለሙሽሮቹ ደስታ ሊያበስር ቤቱ ተሞላ ሰላም ፍስሐ እናቅርብለት ምስጋና አምኃ በአብርሃም ቤት የተገለጠው በአላዘር ቤት እራት የበላው ከእናቱ ጋራ ገባ ከእቤቱ ቤተዘመዱ ኑ ተደሰቱ የእኛ ሙሸራ ደስ ይበልህ ታላቅ እንግዳ ገብቷል ከቤትህ ሙሽራችን ሆይ ደስ ይበልሽ የሰማይ ንግስት ጎባኘችሽ ለእድምተኞቹ መልካም ወይን አለን የቃናው ጌታ የጠመቀልን አናፍርም እኛ እንግዳ ጠርተን አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነልን