colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሙሽራ ደሽ ይበልህ

ሙሽራው ደስ ይበልህ/2/ ፈቃዱ ሆኖ ጌታህ እጹብ በረከት ሰጠህ ሙሽሪት ደስ ይበልሽ/2/ ፈቃዱ ሆኖ ጌታሽ እጹብ በረከት ሰጠሽ ሁለት አይደለም ቃላቸው ዘወትር አንድ ነው ድምጻቸው የኑሮን ሕይወት እንዲገፉ በአንድነት ሆነው ተሰለፉ ምድራዊ አይደል ሰማያዊ የማይመረመር ምሥጢራዊ በሥጋ ወደሙ አንድ ሆነው ሙሽሪትና ሙሽራው ሁለት አይደለም ኑሮአቸው ከእንግዲህ አንድ ነው ጎጆአቸው መሠረት ጣሪያ ግድግዳው እግዚአብሔር ነው ምሰሶው