colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የቤታችን ይቀደስ

ቤታችን ይቀደስ በረከት ይሙላ/2/ ፍቅር አንድነትን አድለን ጌታ ቤታችን ይቀደስ የማያልቅበት ቤታችን ይቀደስ ለሥጋ አምላክነህ ቤታችን ይቀደስ ገበናችንን ቤታችን ይቀደስ የምትሰውሪው ቤታችን ይቀደስ በጎጆአችን ውስጥ ቤታችን ይቀደስ ሁሌ የምትኖረው ቤታችን ይቀደስ ለጾም ለጸሎት ቤታችን ይቀደስ እንድንተጋ ቤታችን ይቀደስ ለሠናይ ምግባር ቤታችን ይቀደስ እንድንነሣ ቤታችን ይቀደስ ዘወትር ጧት ማታ ቤታችን ይቀደስ እንድናስብህ ቤታችን ይቀደስ በትዳራችን ቤታችን ይቀደስ ከእኛ አትለየን ቤታችን ይቀደስ የምናመልከው ቤታችን ይቀደስ አንተን ብቻ ነው ቤታችን ይቀደስ ተስፋችን በአንተ ቤታችን ይቀደስ እጅግ ጽኑ ነው ቤታችን ይቀደስ ማን ይመስልሃል ቤታችን ይቀደስ በምድር በሰማይ ቤታችን ይቀደስ ወረት የሌለህ ቤታችን ይቀደስ ቅዱስ አምላክ ነህ