colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ደስ የበለን /የሠርግ/

ደስይበለን ደስይበለን አምላክ አለ መሀላችን ምን ይከፈል ለዚህ ሥራህ ገናና ነው አምላክ ክብርህ እልልታ ነው በሰማያት በሙሽሮች ብሩህ መብራት በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክካችሁ የክብር አክሊሊ ስለሰጣችሁ የፍቅር ሕይወት ይሁንላችሁ ምሣሌ ነው ዛሬ ሠርጋችሁ የዓለም ደስታ ሳይማርካችሁ በእግዚአብሔር ቤት ሆነ ሠርጋችሁ ለዚህች እለት አደረሳችሁ በአምላክ እቅፍ ሆነ ነፍሳችሁ የዘለዓለም ሙሽሮች ናችሁ ለመዳን ቀን የተጠራችሁ