colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የክብሯ መግለጫ

የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ/2/ ይኸው ዛሬ ታየ በተክሊሉ ደምቃ ይኸው ዛሬ ታየ ካባዋን ደርባ የክብሯ መግለጫ ከሆኑት ነገሮች የክብሯ መግለጫ ቅዱስ ጋብቻ ነው የክብሯ መግለጫ ክብሯን መጠበቋ የክብሯ መግለጫ ከወንድ የመራቋ የክብሯ መግለጫ ተክሊል ተጭኖባት የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ የክብሯ መግለጫ ኮራን በልጃችን የክብሯ መግለጫ በአዲሷ ሙሽራ የክብሯ መግለጫ ከእናት ከአባቷ ቤት የክብሯ መግለጫ አሽብርቃ ወጣች የክብሯ መግለጫ ረዳት ልትሆነው የክብሯ መግለጫ ወደ ባሏ ሄደች የክብሯ መግለጫ ዛሬስ በዓይናችን የክብሯ መግለጫ ሁላችን አየነው የክብሯ መግለጫ ቀድሞም ኩራታችን የክብሯ መግለጫ ይህንን አውቀን ነው አዝ --- የክብሯ መግለጫ በሥርዓት ማደጓን የክብሯ መግለጫ ዓለም መሰከረ የክብሯ መግለጫ አለል ዘለል ሳትል የክብሯ መግለጫ መኖሯ ታወቀ የክብሯ መግለጫ እንግዲህ ሙሽራው የክብሯ መግለጫ ኩራ ደስ ይበልህ የክብሯ መግለጫ ደግ ጨዋ መርጦ የክብሯ መግለጫ እግዚአብሔር አደለህ