የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ናቸው እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው እንዘምርላቸው ይኸውና በድንግልና ፈጸሙ በሥጋ ወደሙ ለዚህ እድል ተዘጋጁ የክብር አክሊል ተቀዳጁ አዝ --- እልል በሉ ሚዜዎቹ አብሮ አደጉ ጓደኞቹ እልል በሉ ሚዜዎቿ አብር አደጓ ጓደኞቿ