አምላክ ለእኛ ብሎ ቃል ኪዳን የሰጣት /2/ የኃጥአን አማላጅ ድንግል ማርያም ናት /4/ እንደ አማለድሽው በላዔ ሰብእን /2/ እኛንም እባክሽ አደራ አማልጅን /4/ ምሕረት እንድናገኝ ከአምላኝችን /2/ አማላጅ ሁኝልን እመቤ ችን /4/ ከአንቺ በተገኘው በመልኝሙ ፍሬ /2/ ዓለም ተቀድሷል ነጻ ወጥቷል ዛሬ /4/ ስምሽ ግርማ ያለው ኪዳነምሕረት /2/ የሰ−ች አማላጅ የጌ ዬ እናት /4/ ኝህናት በከበሮ ሲያመሰግኑሽ /2/ እኛም በእልል እንዘምርልሽ /4/