ሶበሰ ኪዳንኪ ምክንያተ ድኂን ኢሀሎ /2/ ፈለገ እሳት ወደይን እም አስጠመ ኩሎ ፈለገ እሳት ወደይን ወደይን እም አስጠመ ኩሎ /2/ ትርጉም :- የመዳን ምክንያት የሆነው ቃል ኪዳንሽ ባይኖር ኖሮ የእሳት ማዕበል ሁሉን ባሰጠመ ነበር