መርሕ ዘገነት መርሕ ዘገነት /2/ አንቺ ነሽ /2/ ኪዳነምሕረት ቅድስት እመቤቴ የጌ ዬ እናት ሆነሽ የተገኘሽ ንጽሕት ቅድስት አንቺ ነሽ . . . የሲና ሐመልማል የሰው ልጅ ሕይወት አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት አንቺ ነሽ . . . አዘክሪ ድንግል ለልጅሽ በእውነት በደ ና እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት አንቺ ነሽ . . .