ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ /2/ የሕይወት መሠረት ሰላም ለኪ የፍጥረት አለኝ ሰላም ለኪ ድንግል አደራሽን ሰላም ለኪ ሁኝልን መከ ሰላም ለኪ አዝ --- በላዔ ሰብእ ዳነ ሰላም ለኪ ብዙ ነፍስ አጥፍቶ ሰላም ለኪ የአንቺን ስም ለጠራ ሰላም ለኪ ጥርኝ ውኃ ሰጥቶ ሰላም ለኪ አዝ --- ተማጽነንብሻል ሰላ ለኪ በአማላጅነትሽ ሰላም ለኪ ድንግል ሆይ አደራ ሰላም ለኪ አማልጅን ከልጅሽ ሰላም ለኪ አዝ --- እኛ ብንከተል ሰላም ለኪ በጎ ምግባርን ሰላም ለኪ በሰላም በጠ?ና ሰላም ለኪ እንኖራለን ሰላም ለኪ አዝ --- የልቦናቸው በር ሰላም ለኪ ለተዘጋባቸው ሰላምለኪ እንዲያመሰግኑሽ ሰላምለኪ ድንግል ሆይ እርጃቸው ሰላምለኪ