ማርያም /2/ ድንግል ማርያም /2/ አማልጅን ከልጅሽ /2/ ከመድኃኔዓለም /2/ ኃጢአተኞች ከኃጢአት እንፈውስ በማርያም ድንግል /2/ ክብርን አገኘን በማርያም ድንግል /2/ አክሊል አገኘን