እንበለ በምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ/2/ ቦኑ ለከንቱ ኪዳኒኪ ኮነ ቦኑ ለከንቱ ኪዳነኪ ኮነ /2/ ትርጉም፡- ያለበጎ ሥራ የምንጸድቅ መንግሥተ ሰማያትን የምንወርስ ካልሆነ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ቃል ኪዳን ኪዳንሽ ለከንቱ ነበርን