አመ ወርኃ ነጊድ የኀልቅ ወይፀራህ ሴጥ/2/ በገጸ ፈጣሪ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳን/4/ ትርጉም፡- በእለተ ምፅአት ጊዜ ኪዳንሽ በፈጣሪ ፊት ቤዛ ይሁን፡፡