መስከረም ጠባ ኢዮህ አበባ/2/ መስከረም ጠባ ኢዮህ አበባዬ ኢዮህ መስከረም ጠባ ለእኛ ኢዮህ አበባ መስቀል አበራ ኢዮህ አበባ ለእኛ ሊሆነን እድገትና ልማት ኢዮህ ኢዮህ አበባዬ ኢዮህ መስከረም ጠባ ለኛ ኢዮህ አበባ በተዋሕዶ የከበረች እናችንን የጥበብ ልጆ እናከብራለን ሃይማኖት ከምግባር ወንጌል መግባ ስላሳደገቸን የድነት መሠረት ቤተክርስቲያን እናችን ጥንትም መሪና አስተማሪ በመሆኗ በዓለም ላይ ውsል ዜናዋ እየተወሳ በዓለም ዜና ያኮራናል መስቀላችን ኢዮህ አበባ መስከረም ጠባ ኢዮህ አበባዬ /፫/