colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

በዕጸ መስቀል ላይ

በእጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታ ወይ መከራ አየህ ወይ መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶን ወደ ጎልጎታ ሲገራፉ ሲዳፉ ስትንገላታ ያንን አቀበት ኪርያላይሶን ያንን ዳገት ጀርባህ ተገርፎ ስትቃትት አንተን እያዩ ኪርያላይሶን ሴቶች ሲያለቅሱ እናቶች ቀርበው ላብህን ዳበሱ መስቀል አስይዘው ኪያላይሶን እንዲያ ሲያዳፉህ የቀሬናው ሰው ስምኦን አገዘው