ኦ የሞይሞተው ሞተ/2/ ሄደ ቀራንዮ እየተጎተተ ወድቆ እየተነሣ እንዲያ እየቃተተ ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞት ሞተ/2/ እጅና እግሩን ታስሮ ሄደ አደባባይ እየተገረፈ ታግሶ ስቃይ አለቀሰች ቆማ ድንግል ማርያም አለቀሰች ቆማ ድንግል ማርያም ተሰቅሎባት ልጇ መድኃኔዓለም በአሁይድ አደባባይ ፍርድ ተንጋደደ ወንበዴ ተለቆ ንጹሕ ሰው ታረደ የማይሞተው ሞተ ለሰው ፍቅር ብሎ ዋለ ቀራንዮ በእረንጨት ላይ ተሰቅሎ ዮሴፍ ኒቆዲሞስ ሥጋውን ለመኑ እንዲፈቅዱላቸው ሄደው መቃብር ገንዘው ቀበሩት በአዲስ መቃብር ቅዱስ ቅዱስ ኃያል በክብር