colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

በእዕተ ዓርብ

በእለተ ዓርብ ሥላሴ ሰውን ፈጠሩ ልክብራቸው የተፈጠሩትም አዳም ሔዋን ናቸው ለጠቅላላው ዓለም ኃይል እንዲሰጣቸው አፍርሰው ወደቁ በሰይጣን ተሳስተው ወይ በደል ወይ ጉዳት የሁላችን አባት አዳም ያን ግዜ ጀመረ ልቅሶውን ተሳስተቶ በመብለት እጸ-በለስን ሊወርስ ፈልጎ አምላክነትን ባልሆነ መካሪ በክፉ ሰይጣን ወይ በደል ወይ ጉዳት ይህችን እፀ በለስ ባትቆርጫት ከሰይጣን ጋር ተማክረሽ የምድሩ ሳይበቃሽ የሰማይ ሽተሸ እኔን አዋረድሽኝ አንቺም ተዋረድሽ ከእንግዲህ ይጥቀምሽ ከንቱ ምኞትሽ ወይ በደል ወይ ጉዳት አትውቀሰኝ እንጂ አዳም ምን ላድርግ ብለህ ነው ጌታዬ ሰይጣን አስቶኝ ነው አዬ መከራዬ ከእንግዲህ ወዲህ እሳት ነው ኑሮዬ ስለተጣላሁኝ ከቸር ፈጣሪዬ ወይ በደል ወይ ጉዳት ከጎኔ ተፈጥረሽ ሔዋን እንኳን ልትረጂኝ ጎዳሽኝ አንቺን ሳስተሸ እኔን አሳትሸኝ በማስመሰል ነገርሽ ስላበላሸበኝ እስከመቼ ድርስ ሞቼ ቀረሁኝ ወይ ጉዳት ወይ ጉዳት ንጊዜ ከገነት ሲወጡ በጥፋት ሲገፈፍ ክብራቸው መጣላት ጀመሩ እርስ በራሳቸው አንቺ ነሽ አንተ ነህ ሆነ ነገራቸው ነገር ግን አይጠቅምም መነዛነዛቸው ወይ በደል ወይ ጉዳት