ድንግል የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገገላታ/2/ የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ ተጠማሁ ሲለሽ ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/ አዝ --- ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ ራርቶ ሆድሽ ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/ አዝ --- ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ ታዲያ እንደምንቻለው ወላድ እጀትሽ/2/ አዝ --- እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ ሐዘን ሲውጥሽ እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ /2/ አዝ --- ስታለቅሽ በማየት የዚያን ግዜ ራርቶ ልጅሽ ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/