ዮም በዓለ መስቀሉ በሰማያት በላዕሉ /2/ ወዘነግሠ በምድር (2) ለአሕዛብ /2/ ትርጉም:- ዛሬ ከምድር ከፍ ባለ በሰማያት የመስቀል በዓል ነው በምድርም ለአሕዛብ የነገሠበት ነው