colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አምላክ ለእኛ ብሎ

አምላክ ለእኛ ብሎ ቢያፈሰው ደሙን ፀሐይ ከለከለች ደማቅ ብርሃኗን በመስቀል ላይ ዋለ በኢየሩሳሌም እዩት ተመልከቱት መስቀሉ ማማሩ ለተመራመረው ብዙ ነው ምሥጢሩ ቢገርፋት ቢሰቅሉት በያላግጡበት ምንም አላገኙም በእርሱ ላይ ስህተት ፈጣሪ መኖኑ ምሥጥሩ ገብቷት ጌታን አልይዝ አለች ግኡዟ መሬት ይህ ታላቅ ንጉሥ ሲገለጥ በሰማይ የናቁት ሁሉ ይሉለታል ዋይ ዋይ ምድርና ሰማይ ከፊቱ ሲሸሹ የት ልግባ ይላል ትልቁ ትንሹ ወደላይ ያረገው የከበረ ሥጋ ዳግመኛ ይምጣል ሁላችን አንዘንጋ