ቅዱስ (3) እግዚአብሔር ለአማልክት አምላክ እናቀርብ ምስጋና ምሕረቱ ለዘላለም ነውና ለነገሥታት ንጉሥ እናቀርብ ምስጋና የእስራኤል አምላክ ቅዱስ/2/ ቅዱስ /2/ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/3/ ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ ድንቅ ሥራውንም ለአሕዛብ ንገሩ ቅዱስ/2/ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/3/ አትወድምና በእውነት የሰው ልጆችን ጥፋት የእስራኤል አምላክ ቅዱስ ቅዱስ (2) በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/ አቤቱ ጸሎቴን ስማ በያሬድዊ ዜማ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ ቅዱስ /2/ በጠራንህ ጊዜ ፈጥንህ ድረስ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ ቅዱስ/2/ በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስ/3/ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ