ወደ ሕይወት መንገድ ይመራኛል ጌታ/2/ በጨለማ ሕይወት እንዳልንገላታ/2/ ፈጣሪ ብቻ ነው ሕይወቴና ክብሬ /2/ በእርሱ ደስ ይለናል ሳቀርብ ዝማሬ/2/ ጉልበት ሁሉ ለአንገተ በፍርሃት ይስግዳል/2/ ምሕረትን አድለን ፈጣሪ ቸል አትበል/2/ ለኃያሉ ጌታ በአንተ ይረካል/2/ በምሕረትህ ማረን አቤቱ ፈጣሪን/2/ ሰላምን አድላት ለኢትዮጵያ /2/ እጆችዋን ዘርግታ ስትል ሃሌ ሉያ/2/