ለእኛ ብሎ ተንገላታ የሁላችን ጌታ/2/ አዳም ቅጠል በልቶ ባመጣው በሽታ /2/ አምላክ ዋለ ቀራንዮ ለብሶ ከለሜዳ/2/ አዳም ሕግ አፍርሶ በጎተተው እዳ/2/ ለመስቀሉ ተሰለፈ እየተገረፈ/2/ በእጽ ሊፈውሰው በእጽ ላይ አረፈ/2/ በመስቀል ላይ የዋለውን እናመስግን/2/ በእጽ የሞተው በእጽ አዳነው ምንም በደል ሳይኖርነት አልም መድኃኒት/2/ ፍዳን ተቀበለ ለሰው ልጆች ድኅነት/2/ በመሬት ላይ ተንገላታ እሩህሩሁ ጌታ /2/ አዳም ሕግ አፍርሶ ባመጣው በሽታ/2/ ›› ›› ›› በጎተተው እዳ