ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት/2/ ተመልሶ አረገ/2/ በጾምና ጸሎት/2/ ስለሆነ ከልብ የሐዘናቸው ምንጩ ነበር እንደ ራሄል/2/ እንባ እየረጩ ለነነዌ ሰዎች ደስታን ያበሰረ ጋሻና ጦራቸው/2/ ጾም ፀሎት ነበረ እንኳን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ በዮናስ ስብከት/2/ ጾም ፀሎት ተማሩ