colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የጥበብ ሀገሯ

የጥበብ ሃገሯ ወዴት ነው ማደሪያዋስ ወዴት ነው/2/ በውኑ ጎዳናዋ ከወዴት ተቃኘ ዝናና ወሬዋ ከወዴት ተገኘ ፈልጎ የገዛት ማነው በቀይ ወርቅ ባሕሩን ታሻግሮ ስሟን በማወቅ ማነው ያወረዳት ከደመና በላይ ድምጻእንስ የሰማ ከላይ ከሰማይ እርሷን የሚጠሉ ናቸውና ከንቱ አይቀርላቸውም ኃላ የሞት ሞቱ/2/ ሁሉን የሚያውቅ እርሱ ያውቃታል የእውቀት ጎዳናዋ ያስተምርላታል በክርሰቶስ ፈቃድ ምድር ላይ ታየች እነሆ ቤት ሠራች ሰባ አምድ አቆመች/2/ ጥበብ ግን እርሱ ነው መድኃኒታችን በሥጋ ተገልጦ እኛን አዳነን በደሙ ፈወሶ ተወዳጅን ለእርሱ የመረጠን ይክበር ይመስገን /2/