እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት ጨንቆን እጣራለሁ ህግ አጣ ሕይወቴ እባክህ አድነኝ እርዳኝ መዳኒቴ ልቤ ድንጋይ ሆኖ ቃልህ አልሰበረው የእጅህን ስራ ጌታዬ አስተካክለው እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት የክርስትና ኑሮ ስርዓቱን አፍርሼ አለቅሳለሁ ጌታ በኃጢያት ተከስሼ ሰላምና ፍቅር ነበር ክርስትና እኔ ግን ተናወጽኩ አልፀናሁም ገና እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት ስራዬና ቃልህ አልገናኝ አለኝ በጠማማው ልቤ አንተን አሳዘንኩኝ ጽኑ መሰረት ነው የሕይወት አለት እየተናወጽኩጘ አቃተኝ መጽናት እርዳኝ ዝም አትበል የሰራዊት ጌታ ተስፋ እንደሌለው ሰው ልቤ አያመንታ አንተን ለማገልገል የነበረኝ ብርታት ዛሬስ ተስኖኛል አቅቶኛል መትጋት በእረፍት ውሀ ዘንድ በለመለመው ሳር በጎችህን ሁሉ በፍቅር የምታኖር በሕይወቴ እነደታይ የቸርነት ክብር ከደጅህ ተጥዬ ለስምህ ልዘምር