በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/2/ ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/2/ ተሸክሜ የኃጥያት ክምር/2/ ይመሻል ይነጋል በከንቱ ስዞር/2/ ገሰገሰ ቀኑ ጨለመብኝ /2 በድያለሁ ወደ አንተ እጮሃለሁ/2/ ይቅር በለኝ እማጸንሃለሁ ችላ አትበለኝ ከፊትህ ቆሜአለሁ/2/ አለፈብኝ በከንቱ ጊዜዬ/2/ እየጓጓሁ ለዚች ለሥጋዬ /2/ በንስሓ ሳላጥበው እድፌን /2/ ልትደርሰ ነው ያች የፈተና ቀን /2/