ሁላችን እንጸልይ የሃይማኖት ጸሎት/2/ እንድናወቅ ምሥጢሩን /2/ የተዋሕዶን እምነት የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ከገባን ከቶ ምንም አይኖር/2/ የሚያደናግረን የአምላክ ሰው መሆን ምሥጢረ ሥጋዌ ያሰረዳናል በእውነት/2/ የአንድነት ህላዌ የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ይረቃል/2/ በሃይማኖት ጸሎት በሃይማኖት ትምህርት ጎልቶ ይታወቃል