አማኑኤል ሆይ መድኃኒቴ ሆይ አትተወኝ አንተ ሞትን እንዳላይ /2/ የግብፅ ከተማ ደምቃ ስትታየ ተሰሎንቄ አደጋ ላይኔ ስትሰበኝ ኤልሻዳይ ኢየሱስ ልቤን መልስልኝ/2/ መታምን በሰው ላይ ምንም አይጠቀምም መከታነት በሰው ለእኔ አይሆንም አትተወኝ አንተ አምላክ ዘለዓለም/2/ የሚያጽናናኝ የለም እኔ እንዲህ ስከፋ ህልምም ሆኖብኛል የሰው ሁሉ ተስፋ ቃልህን የማታጥፍ አንተ ከእኔ አትጥፋ /2/