ኦ ድንግል ደስ ይበልሽ ኦ ቅድስት ደስ ይበልሽ ገብርኤል በቃሉ ደስ ን ያሰማሽ ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ የዘለዓለም አምላክ እናት ስለሆንሽ ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ ከፍጡራን ሁሉ በላይ ስለሆንሽ ኦ ንጽሕት ደስ ይበልሽ የነገስ ት ንጉስ ዙፋን ስለሆንሽ ሑ ንጽሕት ደስ ይበልሽ የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ ለእኔም ነሽ እናቴ እመቤቴ የድኅነቴ ዓርማ ልዩ ምልክቴ ልዩ ነሽ እናቴ እመቤቴ የም ማልጅን ከቸሩ አባ ችን ለእኛም እና ችን እመቤ ችን/2/ የም ማልጅን ከቸሩ አምላኝችን ለእኛም እና ችን አስ ራቂያችን ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ ለልጆችሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ ድንግል ሆይ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ/2/ ስለ ውድ ሀገርሽ ስለ ኢትዮåያ ለልጂሽ አሳሳቢ ብለሽ ሃሌ ሉያ