የእመቤ ችን አማላጅነቷን ክብሯን የቀነሰ ያዋረደ እዳ አለብን /2/ ከፈጣሪያችን/2/ የተሰጣት ሙሉ ሥልጣን ክብር ያገኘች በቃል ኪዳን ስሟን የጠራ እንደሚድን በመጽሐፍ ሲነገር እዳ አለብን/2/ ከፈጣሪያችን/2/ ?ዛዊተ ኩሉ የተባለች በነቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች በእነ አባ ጊዮርጊስ ምስጋናን ያገኘች በመናፍቃን ዘንድ ምነው ተዘነጋች እዳ አለብን/2/ ከፈጣሪያችን /2/ ከሴቶች ሁሉ ልዩ ናት እያልን በሁለቱም ወገን በፍጹም ድንግል የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል በደኝሞች ዘንድ ምነው ተዘነጋች እዳ አለብን/2/ ከፈጣሪያችን/2/ ቃና ዘገሊላ ከልጅዋ ጋር ሳለች ከሠርግ ቤት ገብ ድንግል አማልዳለች እንኝDንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ጻድቃን ሰማዕ ት በእውነት ያማልዳሉ እዳ አለብን/2/ ከፈጣሪያችን/2/