እናት አለኝ እኔስ እናት አለኝ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ የም ጽናናኝ እናት አለኝ እኔስ እናት አለኝ የተቀኘላት እዝራ በመስንቆ እናትነቷን ንጽሕናዋን አውቆ ያመሰገናት ዳዊት በበገና አትለየኝም እናቴ ናትና /2/ ለቅስ ስተክዝ ወድቄ ከፊቷ አቅፋ አጽናናችኝ እኔን ከደረቷ ታስታርቃለች ሁሌ ለኃጥአን ትማጸናለች በዕንባ ዝክር ልጀን/2/ የአዳም ተስፋ ናት ድንግል እና ችን መርጦ ያደረባት ክርስቶስ ጌ ችን ማልዳለች ዛሬም ለዘላለም የአምላክ እናት የፍጥረ ት ሰላም/2/