መስቀል ብርሃን ለኩሉ ዓለም መሠረተ ቤተክርስቲያን /2/ ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም መስቀል መድኅን ለእለ ነአምን /2/ መስቀል ብርሃን ነው ለመላው ዓለም መሠረት ነው የቤተክርስቲያን /2/ ሰላምን ሰጪ ነው መድኃኔዓለም መስቀል አዳኝ ነው ለምናምን ሰዎች /፪/