colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ዓይኑ ዘርግብ

ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ /2/ ሐመልማለ ወርቅ /2/ ልብሱ ዘመብረቅ /2/ ነፍስና ሥጋዬ በምግብ ተጣልተው መልአኩ ዑራኤል ቆሞ አስ ረቃቸው ለሰ−ች ደኅንነት ጽድቅን የሚሰብከው ነውና ዑራኤል የሰላም መልአክ እጅና እግሬ ስሮ ሽባ የነበርኩኝ ይኸው ተጠምቄ በጠበሉ ዳንኩኝ ስእለቴ ሰምሮልኝ ሁሉን አግኝቻለሁ ለአምላክ ዑራኤል እመሰክራለሁ አልፈልግም ሐኪም ምን ያደርግልኛል አምላከ ዑራኤል ፈጥኖ ያድነኛል ሕሙማን ለምኑ ስንፍና አይያዛችሁ ኑና ተጠመቁ ጠበሉ አለላችሁ ያመናችሁ ሰ−ች ኑና ተጠመቁ አማላጅነቱን በግልጽ አሳውቁ አምላከ ዑራኤል አንተ ችላ አትበለኝ መጥቻለሁና በችሎ ህ እረዳኝ