ምድር ጸዳች ሐሴት አደረገች ምድር ጸዳች ከእድፍም ነጻች በክርስቶስ ደም በእውነት ጠበች/2/ ሴቶች ትንሣኤውን ሲያወሩ በደስ /2/ ሟሐ ስትመሰክር ምድር አፍዋን ከፍ /2/ የተዘጋው ዓለም ሲገለባበጥ/2/ ምን ተናገሩ አይሁድ ከፍርድ ለማምለጥ/2/ አያልቅባቸውም የእነርሱ ፈሊጥ/2/ መግነዙ ተገኘ ከመቃብር ወድቆ/2/ ምልክት እንዲሆን ተወላቸው አውቆ/2/ እሑድ በማለዳ መቃብሩን ሲያዩ ሁሉም ተለውጦ ልቅሶው ደስ ሆነ/2/ ሁለቱ መላእክት ብርሃን የለበሱ/2/ ተነሥቷል አሏቸው ሴቶቹ ሲደርሱ/2/ ሐዋርያት ሰምተው ዜና ትንሣኤውን/2/ አላቸው በድንገት ሰላም ለእናንተ ይሁን/2/