የጌ ዬ እናት ጸለየች ማርያምም እንዲህ እያለች /2/ ነፍሴ ጌ ዬን ከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ ሐሴት ደርጋለች የእኔን የባርያይቱን ትኅትና የእስራኤል አምላክ ተመልክቷልና /2/ ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል እርሱ ላቅ ሥራ አድርገአልኛል ስሙም ቅዱስ ነው ምሕረቱም ለትውልድ ትውልድ ለዘላለም /2/ ኃይል አድርጓል ጌ በክንዱ ትዕቢተኞች ተዋረዱ ገዢ−ች ከዙፋን ስለተጣሉ ትሁ ን ደግሞ ከፍ ከፍ አሉ /2/ ባለጠገአች ሲጠሙ ሲራቡ ድሆች በምሕረት ጥቂት ጠገቡ ለአባቶቻችን እንደማለ ምሕረቱን አስቦ እኛን ተቀበለ /2/