እግዚአብሔር አለኝ ችን ግሩም ነው እግዚአብሔር ግሩም ነው ኃያል ነው ለጠላት ክንዱ ብርቱ ኃያል ነው ሕዝቡን ሲመግብ እጁ ሰፊ ነው የማያልቅበት ቸር እረኛ ነው ሰማይና ምድርን የፈጠረ ክዋክብትን በሕዋ ያኖረ በቃሉ ብቻ ምድርን ያጸና ማን ያክለዋል እርሱን በዝና በሞት ጥላ ውስጥ አምላክ ደገን በሐዘን ጊዜ ጌ ገአበኘን ፍቅሩ ኃያል ነው ሩኅሩኅ ጌ ምን ወሰን አለው ለአንተ ውለ